"የፓርቲያችን ብልጽግና ራዕይ በማንገብ፤ የሠው ተኮር ተግባሮቻችን ላይ ትኩረት አድርገን በመስራት የህብረተሰባችን ሁለንተናዊ ብልጽግና እናረጋግጣለን።"
አቅደን እንጀምራለን በመፍጠርና በመፍጠን ያለ እረፍት ሠርተን የህዝባችንን ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን!
ያሉንን ሙሉ አቅሞችን በመጠቀም ተግባራቶችን በጥራትና በውጤት በመፈፀም ፤የፓርቲያችን ብልጽግና የለውጥ ጉዞ በማስቀጠል ከተማችን አዲስ አበባ የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋለን።
ብልጽግና እውን የምናደርገው በህብረ ብሄራዊ ወንድመመችነትና እህታማማችነት መንፈስ ለጋራ አላማ በትጋት ስንሰራ ነው!
የመንግስት ቅቡልነት ለማሳደግ አካታች ፍትሀዊና ዘላቂ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ የኢኮኖሚ ስርዓት መገንባት አስፈላጊ መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ በጽኑ ያምናል!!
ጠንካራና ቅቡልነት ያለው ዘላቂ ሀገረ መንግሥት መገንባት ::
ልማትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ አካታች የኢኮኖሚ ሥርዓት መገንባት::
ሁለንተናዊ ብልጽግናን የሚያረጋግጥ አካታች ማኅበራዊ ልማት::
ሀገራዊ ክብርን ማዕከል ያደረገ የውጭ ግንኙነት::